ጠቋሚ ምክር ያስገቡ
በደህንነት መረጃ ላይ የተመሠረተ ሕግ ማስከበር
የወሮታ ለፍትሕ (አርኤፍጄ) ዓላማ ለአሜሪካያዊያን እና የዩናይትድ ስቴትስ ብሔራዊ ደህንነት ጠቃሚ መረጃ ማመንጨት ነው፡፡ ይህ ፕሮግራም በሽብርተኝነት፣ በውጭ አገራት በሚመሩ ጥፋትን ስለሚያስከትሉ የሳይበር እንቅስቃሴዎች እንዲሁም የሰሜን ኮሪያም መንግሥት ስለሚደግፉ ግለሰቦች የፋይናንስ እንቅስቃሴ መረጃ ለሚሰጡ ወሮታ ይከፍላል፡፡